እንኳን ደህና መጡ

እርስዎ ስራዎ ላይ ይሁኑ ለጉዳዮ እኛ አለን
ህጋዊ ለሆነው ድርጅታችን ባሉበት ሆነው ውክልና በመስጠት ማንኛውንም ጉዳይ ያስፈፅሙ

ትራንስፖርት ላይ

የትራፊክ ክስ መንጃ ፍቃድ ማስመለስ፣ ማሳደስ፣ ለጠፋ ቦሎ፣
3ኛ ወገን፣ ምርመራ ቅጣት ውስጥ ሳይገቡ በማስታወስ ማሳደስ እና ሌሎችም

ተጨማሪ

ድርጅት/ግለሰብ

  • CPO እና Check ገቢ ማድረግ
  • ንግድ ፍቃድ አዲስ ማውጣት እና እድሳት
  • አከራይ ተከራይ እንድንዋዋልልዎ
  • በውጭ ሃገር ላሉ ማንኛውም ጉዳይ መክታተል እና ማስፈጸም
  • ጨረታ ሰነድ መግዛት
  • ስብሰባ ላይ እንድንገኘልዎ
  • ኢ-ታክስ

Passport

አዲስ በወረፋ ለመቀበል እንዲሁም ለማሳደስ

ተጨማሪ

ትምህርት ማስረጃ

  • Authentication
  • COC
  • Cost Sharing ክፍያ
  • Tempo
  • 10ኛ ማትሪክ እና 12ኛ ኢንትራንስ ለጠፋ
  • ስም ስህተት ላለባችሁ ማስተካከል እና ሌሎችም።

ገቢዎች

Clerance፣ ደረሰኝ ማሳተም፣ በስህተት ለተቆረጠ ደረሰኝ ማስተካከል፣ ቅጣት ውስጥ ሳይገቡ በማስታወስ

ተጨማሪ

በተጨማሪ

  • ፈጣን መልዕክት አገልግሎት/delivery
  • በአዲስ አበባ እና በሁሉም የሀገራችን ክልል ከተሞች ጨምሮ
  • ለ ድርጅቶች የዱቤ አገልግሎት እንሰጣለን
  • ለኢቨንቶች የጥሪ ካርዶችን ማድረስ (VIPን ጨምሮ)
  • ለተለያዩ ፕሮግራሞች ስጦታዎችን፣ ዶክመንቶችን እና እቃዎችን ማድረስ።

National ID

እርስዎ አሻራ ብቻ ይስጡ የኦንላይን እና የፖስታ ቤት ሂደቱን በፍጥነት ጨርሰን እናስረክቦታለን።

ተጨማሪ

ሐበሻ ሶሉሽን እርስዎ ስራዎ ላይ ያተኩሩ ለስራዎ እኛ አለን ይልዎታል። ብቻ ጉዳይ ይሁን ከቅልጥፍና እና ጥራት ጋር እናስፈጽምዎታለን። ከርስዎ የሚጠበቀው የልብ ምትዎ አዳማጭ ለሆነው ሐበሻ ሶሉሽን ህጋዊ ውክልናዎን መስጠት ነው። ጊዜ ወርቅ በሆነበት ዘመን በማያውቁት ሃገር እና መስሪያ ቤት ከሚንገላቱ እኛ ጊዜዎን፣ ገንዘብዎን፣ ደስታዎን እና ጤናዎን ቀዳሚ በማድረግ ሁሉንም እናስፈጽምልዎታለን።


ዛሬውኑ በመደወል የልብ አድርስ በሆኑት ባለሞያዎቻችን አገልግሎት ያግኙ!

ፈጣን

አስተማማኝ

ተመጣጣኝ ዋጋ